Posts

Showing posts from 2018

The best one Very Funy Video

Image

የወር አበባ

የወር አበባ ብዙ እህቶቻችን በተደጋጋሚ የጠየቁን ጥያቄ ነው ።።።።።።።።።። Share share share ።።።።።።።።።። ፡ - በወር አበባ ጊዜ መስቀል መሳለም፣ መጽሐፍ ቅዱስ እና ሌሎች ጸሎት መጽሀፍትን ማንበብ ይቻላል ? እንዲሁም ወደ ቤተክርስትያን መሄድ ይቻላል ? የወር አበባ በሴቶች ላይ በየወሩ የሚታይ የደም መፍሰስ ነው፡፡ በቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ “ ደመ ጽጌ፣ አበባ ደም ” በመባል ይጠራል፡፡አሰያየሙም የወንድ ዘር ካላገኘ ከማህጸን ግድግዳ ፍራሽ ጋር በደም መልክ ስለሚፈስና የኋለኛው ማንነቱ ደምነት ስለሆነ ነው፡፡ ይህም ማለት አገልግሎቱን የጨረሰ፣ ያረጀ፣ ቆሻሻ ማለት ነው፡፡ ይህ በየወሩ ዑደትን ተከትሎ የሚሄደው የዘር ፍሳሽ በስነ ህይወት ትምህርት ኦቫሪ ( ከዘር ከረጢት ) የሚለቀቅ የወንድ ዘር ካላገኘ ኦቫ ( ሴቴ ዘር ) ጋር እየተቀላቀለ የሚወርድ ነው፡፡ የወር አበባ በቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ በሁለት ከፍለን ነው መመልከት ያለብን፤ በዘመነ ኦሪትና ዘመነ አዲስ ኪዳን በማለት፡፡ በርግጥ በዘመነ ኦሪት የወር አበባ የርኩሰትና የመርገም ምልክት ነበር፡፡ ለዚህም ማስረጃነት በመጽሃፍ ቅዱስ ዘሌ 18÷19 ፣ 20÷18 ያሉ ጥቅሶች “ በመርገምዋ ርኩሰት ሳለች ” እና “ ባለ መርገም ሴት ” በማለት ሲገልጸው፤ ባንጻሩ ደግሞ ከወር አበባዋ ነጻ የሆነችውን ሴት “ ከርኩሰትዋ ነጽታ ” በማለት የወር አበባ የርኩሰትና የመርገም ምልክት መሆኑን ይጠቁማል፡፡ በዘመነ አዲስ ደግሞ የወር አበባ የርኩሰትና የመርገም ምል...